Amhara demonstration : Stop the Genocide on Amhara in Ethiopia
- Ashruka
- Mar 29
- 2 min read
Updated: Mar 29
The Amhara community in Sweden organized a rally against Ethiopian regime on March 29, 2025. Please join us !


Slogans for March 29, 2025
Part 1
Stop the Genocide on Amhara in Ethiopia
Sweden speak ! against Genocide on Amhara in Ethiopia
Stop Drone attack in Amhara, Ethiopia
Stop killing civilians in Amhara
Stop killing children in Amhara
Stop killing women in Amhara
Down down Abiy Ahmed
Abiy Ahmed stop killing our mothers!
Abiy Ahmed Stop bombing schools in Amhara
Abiy Ahmed Stop bombing hospitals in Amhara
Abiy Ahmed Stop bombing churches in Amhara
Abiy Ahmed Stop bombing mosques in Amhara
Abiy Ahmed Stop drone attack on Amhara
Part 2
Stop kidnapping Amhara’s
Bring back AMHARA Students
Bring back our girls
Justice for raped women in Amhara
End rape at war in Amhara
ENDF stop raping women in Amhara
Part 3
Justice for Amhara
Sweden parliament demand justice for Amhara in Ethiopia
Free Tadios Tantu
Free Christian Tadele
Free Yohanis Buayalew
Free journalist Meskerem Abera
Free journalist Genet Asmamaw
Free Journalist Gobeze Sisay
Free all Amhara political prisoners in Ethiopia
Part 4
Sweden stop ! supporting the dictator Abiy Ahmed
Abiy Ahmed is a war criminal
Abiy Ahmed is a genocider
Bring Abiy Ahmed to ICC
Dictator Abiy Ahmed Stop the war on Amhara
Stop the genocide against Amhara people in Ethiopia

በፈረንጆቹ March 29, 2025 በስዊድን ስቶኮልም የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ መፈክሮች
ቁጥር 1
በኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ የሚደርሰው የዘር ማጥፋት ይቁም !
በአማራ ላይ የሚካሄደው የድሮን ጥቃት ይቁም !
የአማራ ህዝብን መግደል ይቁም !
የአማራ ህጻናትን መግደል ይቁም !
የአማራ ሴቶችን መግደል ይቁም !
የአማራ ህዝብን ማፈናቀል ይቁም !
አብይ አህመድ እናቶቻችንን መግደል አቁም!
አብይ አህመድ እህቶቻችንን መግደል አቁም !
አብይ አህመድ ትምህርት ቤቶች ላይ የቦምብ ጥቃት አቁም !
አብይ አህመድ ሆስፒታሎች ላይ የቦምብ ጥቃት አቁም !
አብይ አህመድ አብያተ ክርስትያናት ላይ የቦምብ ጥቃት አቁም !
አብይ አህመድ መስጊዶች ላይ የቦምብ ጥቃት አቁም !
አብይ አህመድ የድሮን ጥቃት አቁም !
ቁጥር 2
የአማራ ልጆችን ማገት አፈና ይቁም !
የታገቱ የአማራ ልጆች ይለቀቁ !
ከደምቢዶሎ የታፈኑ ተማሪዎች ይለቀቁ !
ፍትህ ለተደፈሩ የአማራ ሴቶች !
መከላከያ የጦር ወንጀል ያቁም !
መከላከያ ሰራዊት የአማራ ሴቶችን መድፈር ያቁም !
ቁጥር 3
ፍትህ ለአማራ !
ጋሽ ታድዮስ ታንቱ ይፈቱ !
ክርስቲያን ታደለ ይፈታ !
ዮሃንስ ቧያለው ይፈታ !
ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፍቷት !
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ፍቷት !
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ይፈታ !
የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን በሙሉ ይፈቱ !
ቁጥር 4
አብይ አህመድ የጦር ወንጀለኛ ነው !
አብይ አህመድ ዘር አጥፊ ነው !
አብይ አህመድ አለም አቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ይቅረብ !
መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ክልል በፍጥነት ለቆ ይውጣ !
በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው የዘር ማጥፋት ይቁም !
The file attached here

コメント